×
WaliaTender.com
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail
Thumbnail

ካርፔዲየም ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 13 (አስራ ሶስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Source | ምንጭ

Walia Tender May 1,2026 / ሪፖርተር ግንቦት 23፣2018

Closing | መጨረሻ

Jun 11, 2026

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

500 ብር ETB

Views | እይታዎች

104

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

10%

Description | ዝርዝር መግለጫ

ካርፔዲየም ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 13 (አስራ ሶስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት ቀን መኪናዎቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ተወዳድሮ መኪናዎቹን መግዛት ይችላል፡፡

 

የመኪናዎቹ አጠቃላይ መረጃ፤

 

ተ.ቁ የሰሌዳ ቁጥር የተሽከርካሪ አይነት የመጫን አቅም የሞተር ቁጥር የቻሲ ቁጥር የጨረታው መነሻ ዋጋ
1 3-34742 MITSUBISHI (2006) 170 ኩንታል 6D24-393921 FV517P-A00642 4,520,000.00
2 3-48786 MITSUBISHI (2010) 170 ኩንታል 6D24-444437 FV517P-A00677 4,750,000.00
3 3-38077 MITSUBISHI (2006) 50 ኩንታል 4D32-L10140 FE635E-A49962 2,450,000.00
4 3-26018 MITSUBISHI (2004) 50 ኩንታል 4d34k16974 FE659FA45988 2,450,000.00
5 3-54849 MITSUBISHI (2008) 50 ኩንታል 4D34 M24204 FE84PE-A06696 2,500,000.00
6 3-37921 IVECO (2008) 170 ኩንታል 83312 178610 5,200,000.00
7 3-41495 HYUNDAI (2009) 170 ኩንታል D-6AC9176567 KMFDA18CPAC037069 4,595,000.00
8 3-B27192 HYUNDAI (2020) 24 ኩንታል D4DCLJ693476 KMFGA17CPMC352588 3,955,000.00
9 3-B27138 HYUNDAI (2020) 24 ኩንታል D4DCLJ693464 KMFGA17CPMC352580 3,955,000.00
10 3-B14170 Eicher Pro (2019) 48 ኩንታል E423CDKK304468 MC2E1GLCOKK451710 4,050,000.00
11 3-B12711 Eicher Pro (2019) 48 ኩንታል E423CDKK304919 MC2E1GLCOKK451718 4,050,000.00
12 3-11698 Mesfin Trailer (2009) 220 ኩንታል - CT166609 3,520,000.00
13 3-11692 Mesfin Trailer (2009) 220 ኩንታል - CT166509 3,520,000.00

 

የተጫራቾች መመሪያ

 

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መኪናዎቹን ለመግዛት የገለጹትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ካርፔዲየም ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ስም በማሰራት እና የሚገዙበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ማየት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ግንቦት 24 ቀን 2018 ተከፍቶ ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይዘጋል በማግስቱ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡

በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ ይኖርበታል፡፡

በጨረታው ተሳትፈው ላላሻነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የጨረታው አሸናፊ ለስም ማዛወሪያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚሸፍን ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ: በ 09 44 30 91 99/ 09 44 73 50 43/ 09 30 07 15 76 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

Inspection Locations | የመመልከቻ ቦታዎች
Note: Map 1:-ሰነድ ለመግዛት ቦሌ ላኪ ህንጻ
Map 2:- ሱሉልታ መኪኖች የሚታዩበት
💵 የሰነድ ዋጋ፦ 500 ብር ብቻ (ከዋናው መሥሪያ ቤት የሚገኝ)።
Source፦ ሪፖርተር ጋዜጣ የተወሰደ ግንቦት 23 ቀን 2018 ዓ.ም ዕትም