Saved to Favorites!

ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Source | ምንጭ

አዲስ ዘመን ሰኔ 29/2018

Closing | መጨረሻ

Jul 22, 2026

Views | እይታዎች

80

Region | ክልል

Addis Ababa

Doc Price

300 ETB

CPO / Conditions | ሁኔታዎች

2%

Description | ዝርዝር መግለጫ

የጨረታ ማስታወቂያ
ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

 

የዕቃው ዓይነት ምርመራ
ሎት 1 Tyre with inner tube 12.00 * 20  
ሎት 2 Tyre with inner tube 12.00 * 22.5  

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች፡-

 

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • ቫት የተመዘገቡ
  • በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች ፈቃድ ያላቸው
  • የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

     

የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ጊዜና ቦታ

1.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሂሳብ ቁጥር 1000604259658 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግና የንግድ ፍቃዳቸውን ፎቶ ኮፒ ይዘው በመቅረብ ከጥገናና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

ጨረታው የሚከፈትበትና ሰነድ የሚቀርብበት ጊዜ

1.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 እስከ 11:00 ሰዓት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ያስገባሉ።

2.በንግስት በ17ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

3.ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

የጨረታ ማስከበሪያ

  • ማንኛውም ተጫራች 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ቢድ ቦንድ ዋስትና ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል።

    የጨረታ ሰነድ አተገባበር ሁኔታ

 

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ፣ የሌሎች ታክስ ተመዝጋቢነትና የታክስ ክፍያ ማረጋገጫ ሰነዶች ፣ በጨረታው ለመሳተፍ ከገቢዎች የተሰጠ ማስረጃ እና የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO/ቢድ ቦንድ የዋጋ ማቅረቢያ ጋር በአንድ ላይ በሰም ታሽጎ መቅረብ አለባቸው። ፎርማልና ኦሪጅናል ኮፒ ለይተው በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ቴክኒካል ሰነዶች ኦሪጅናል ኮፒ ለይተው በሰም ታሽገው መቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህንን አሰራር ያልተከተለ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።

    ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0916071539/0911806709 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.

  3. የሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

 

PDF Export is locked for your plan.