WaliaTender
Home Page
Post Tenders
Pricing
About Us
Search Tenders
Title / Keywords
Date From
Date To
Select Region
All Regions
Addis Ababa
Afar
Amhara
Benishangul-Gumuz
Dire Dawa
Gambella
Harari
Oromia
Somali
Tigray
SNNPR
Sidama
Southwest
Centeral Eth.
Select Keyword
All
የቤት ሽያጭ ጨረታ
የሊዝ ሽያጭ ጨረታ
የኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ
የጉምሩክ ሽያጭ
የመኪና ሽያጭ ጨረታ
የሞተር ሳይክል ሽያጭ
አጠቃላይ ሽያጭ ጨረታ
የብረታ ብረት,
የመኪና መለዋወጫ ፣ጎማ፣spare parts,
የማሽነሪ ኪራይና ሽያጭ
BUILDING CONSTRUCTION (BC)
GENERAL CONSTRUCTION (GC)
WATER WORKS & DRILING (WWDC)
FINISHING WORKS,
ALUMUNIUM WORKS,
Greenary
Wood Work የእንጨት
Electomechanical & Engineeing
Architecture design, interior
Installation
ጥገና ና ገጠማ
ምግብ፣መጠጥ፣መስተንግዶ
የግብርናና ግብአት
የማገዶ እንጨት፣ ደን
የጽህፈት መሳሪያ ና የትምህርት መሳርያ
ኮምፒውተር ና ኤሌክትሮኒክስ
የቴሌኮም፣ቴክኖሎጅ ና ተዛማጅ
የአይሲቲ ጥገናና ገጠማ
የመኪና ኪራይ
የመኪና ሻጭ(አቅራቢ)
Motercycle& Three wheelers Purchase
ትራንስፖርትና ማጓጓዝ፣ሎጀስቲክስ
ፈርኒቸር
ኦዲት ና የሂሳብ ስራ
የጽዳት እቃ
የህክምና እቃዎችና ተያያዥ
ላብራቶሪ ና ኬሚካል
የህንጻ መሳሬያ፣የግንባታ ማቴሪያል
ህትመትና ማስታወቂያ
የድምጽና ምስል እቃዎች
ሚዲያና ኪነጥበብ
ጄኔሬተር፣ፓምፕ፣ መሰል እቃዎች
የማማከር ስራ፣Consultancy service
Saftey፣የአደጋ መከላከያ
Sport፣የስፖርት ትጥቅ፣የጅም እቃዎች
ነዳጅ፣ቅባት፣የመኪና ዘይት,
የጥበቃ አገልግሎት
የጽዳት አገልግሎት
የቧንቧ አቃዎች፣ፕላስቲክ
Solar ፣የሶላር
ሚድያ
ግራፊክስ ዲዛይን፣ አርት
tents፣የድንኳንና ክምፕ እቃዎች
Event፣ኢቨንት
ጋራዥ፣የመኪና ጥገና
የእንስሳት መኖ
ምንጣፍ ፣ትራስና ፍራሽ
መጋረጃ
pest፣ፅረ አረም ና ማዳበሪያዎች
Hand tools፣የእጅ
የደንብ ልብስ፣ጫማ፣የቆዳ ውጤቶች
የዲጄ አገልግሎትና ሙዚቃ
የንግድ ቤቶች ኪራይ, የሱቅና መጋዘን ሽያጭ ና ኪራይ፣
የአክሲዮን ሽያጭ
የኢንሹራንስ፣ መድህን አገልግሎት
Search
Clear Search
ባንኩ ያገለገሉ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በገልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: 2026-09-09
Closing Date: 2026-09-09
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
-የፅዳት ዕቃዎች እና የህትመት ስራዎች ሎት 4፡-ጥገና (የኮምፒውተር የፕሪንተር ፎቶኮፒ እና ማባዢያ ማሽኖች) የውሃ ቧንቧ መስመር ጥገና፣ የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና የበርና መስኮት ጥገና ዴስኮች የቢሮ ፓርቲሽን ስራ የግቢ ቴራዞ ንጣፍ ስራ ከነአቅርቦቱ ሎት 5፡-የኤሌክትሮንከስ ግዢ (ኮምፒውተር፣ ላፕ ቶፕ ፕሪንተር እና ሴኪውሪቲ ካሜራ እና ከነገጠማው ላሚኔተርእስካነር ሎት 6፡-የሰራተኞች መስተንግዶ ግዢ እነዚህን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ባንኩ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳደር ለመሸጥ ይፈልጋል
Opening Date: 2026-10-09
Closing Date: 2026-10-09
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 11- አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት፤- 2 የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት - 3 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት 4- የደንብ ልብስ፣ ሎት 5፤- ፈርኒቸር ሎት 6- ኤሌክትሮኒክስ ሎት 7- የህትመት ውጤቶች፣ ሎት- 8 (ወንበር ጠረጴዛና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ዥ፣ ሎት፤- 9 ግማሽ ሊትር ውሃ ግዥ፣- ሎት 10፤- (የፎቶ ኮፒና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ግዥ)፣ ሎት 11- የመኪና ጌጣጌጥና መለዋወጫዎች እና ሎት 12 የሠራተኛ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-02
Closing Date: 2026-09-02
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ከልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሰከቴርመ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ፣ኤሌክትሮኒክስ የጽዳት ዕቃዎችን ለመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ እና ለፖሊስ ጽ/ት የእጀባ ትራፊክ ሞተር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፣
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት አመት ደንብ ሰብስ ሰሳዊ የትምህርት እቃዎች የጽዳት እቃዎች ቋሚ እቃዎች የህክምና መሳሪያዎችና መድሃኒቶች እቃዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንግስት መስሪያ ቤቶች እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን እቃዎች በግልጽ ጨሪታ አወዳድሮ መግዛት ይፊልጋል።
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ድርጅት የሆነው መርሲ ኬር ኢትዮጵያ የ2018 በጅት ዓመት ሒሳብን የኦዲትማስመርመር ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፤ የደንብ ልብስ የጽዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፤ የትራንስፖርት አገልግሎት የኤሌክትሮኒከስ እና ሌሎች የቢሮ መገልገያ ጥገና አገልግሎቶች፤ የመስተንግዶ አገልግሎት፤ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት እና የሞንታርቦ፤ ድንኳን ጀኔሬተር አና ሌሎች ኪራይ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-01
Closing Date: 2026-09-01
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት. ለደንብ ልብሶች ከነማሰፊያው. ለጽሕፈት መሣሪያዎች ለጽዳት መሣሪያዎች ለኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፤ ለመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማዎች ለቋሚ ዕቃዎች፤ ለመኪና እና ለሞተር ሣይክል ጥገና ከዚህ በታች ያለውን ምዘናዎችን የሚያሟላ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-10-02
Closing Date: 2026-10-02
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ፅዳት ዕቃዎች የጽሕፈት ዕቃዎች የደንብ ልብስ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት6 ፈርኒቸር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡
Opening Date: 2026-09-01
Closing Date: 2026-09-01
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተርደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-11
Closing Date: 2026-09-11
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 1258 ካ/ሜ ቤቱን/ቦታው/61 ካ/ሜ የሰፈር መንገድ የሚነካው ቤቱ/ቦታው በካርታቸው መሰረት ለመኖሪያና ለደርጅት የሚውል የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 43.727.768 (አርባ ሦስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃያ ሰባት ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ስምንት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የካፒታል ጌን ታከስን የሚከፍለው ሻጭ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 19 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-29
Closing Date: 2026-09-29
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የመኪና ማቆሚያ ግቢ ውስጥ ቆሞ የሚገኝ የሰ/ቁ ኮድ 3-5979 አ.አ ሞተር ሳይክል የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 62,400 (ስልሳ ሁለት ሺህ አራት መቶ) ሆኖ የትራዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 15 ቀን 2019ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-25
Closing Date: 2026-09-25
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 ዓ.ም ለመማር ማስተማር የሚውሉ የጽዳት ዕቃዎች፤ ለአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ፤ የእስቴንሸነሪ አቃዎች፤ አላቂ የትምርት ግብአቶች፤ ቋሚ የቢሮ አቃዎች /ፈርኒቸር/ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-01
Closing Date: 2026-09-01
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቤት ባለቤቶች ማህበር የሁለት አመት የሢሳብ መዝገቦች እና አሰራሮችን ኦዲት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ የደንብ ልብሶችና የወንድና የሴት ጫማዎች * ለጽዳት የሚውል ቁሳቁስ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና ለሞተር ሳይክል ግዥ እና ተዛማች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2018ዓ.ም 1ኛ (አንደኛ) ዙር ግልፅ ጨረታ የሚፈልጋቸውን የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የትምህርት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ መፅሀፍት፣ የተለያዩ ዕድሳቶች፣ ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸሮች፣ ቋሚ ዕቃዎች የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ አይነቶች፣እና የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎች አገልግሎቶች ግዢን አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-01
Closing Date: 2026-09-01
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የህክምና እና የላብራቶሪ ዕቃዎች. የፕላንት ማሽነሪ ህንፃ ቁሳቁስ ጥግና ዕቃዎች ቋሚ ዕቃ የመምህራን ጋውን፣ የጥቢቃ እና የፅዳት ደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ ያገለገሉ መረጃ መሳሪያዎች ( የኤክስሬይ ማሽን፣ የልብ ምት መመሪያ ማሽን፣ የደምግፊት መመርመሪያ—) እና ሌሎች መነሻ ዋጋ ብር 4,405,650 ( አራት ሚሊዮን አራት መቶ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-22
Closing Date: 2026-09-22
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የተለያዩ ፤ካየደንብ ልብስ ጨርቆች፤ 2.የደንብ ልብስ ስፌት፤3.የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ፤4.የፅህፈት መሳሪያወች፤5.የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፤6. የእጅ መሳሪያዎች፤ 7.የህትመት ውጤቶች አገልግሎት፡ 8. ፈርኒቸሮች፤ 9. ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች 10.የጭነት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች፤ ዚየቤት ውስጥ ቁሳቁስን ዕቃዎች፤12 የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎችና ተዛማች ዕቃዎች ጥገና፤ 13. ካፌ አገልገሎት 14.የህክምና ዕቃወችን ፤15.የመድህኒት ፡16.የላቦራቶር ሬኤጀንትን 17.ፓርተሸን/የቢሮ ጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ስማሰራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ የሐራጅ ሽያጭመነሻ ዋጋ ብር 30,037,560 (ሰላሳ ሚሊዮን ሰላሳ ሰባት ሺህ አምስት መቶ ስልሳ) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-30
Closing Date: 2026-09-30
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2918 ዓ/ም የሰራውን ሒሳብ በውጪ አዲተር አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል ።
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ ፣ ደንብ ልብስ ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትከልት ዘር ግዥእና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Opening Date: 2026-09-01
Closing Date: 2026-09-01
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች የኪችን ፈርኒቸር - የኪችን ዕቃዎች (የገበታ ዕቃ)፤ የመኪና ማስዋቢያ ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች የመኪና ጥገና ጋራዥ(በሀዋሳ ብቻ ላሉ ጋራዦች) ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ለመግዛት ስለሚፈጽም በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-02
Closing Date: 2026-09-02
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች፡ የደንብ ልብሶች የጽዳት እቃዎች የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ፤ የኤሌክትሮኒከስ እና ፈርኒቸሮች የመኪና እና የሞተር ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ክልላዊ መንግስት መስተዳደር ዞን የሰበታ አዋስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ኤርገንዶ ሞባይል ብዛታቸው 925 የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ::
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፅህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ሽሪንክ ፊልም፤የተለያዩ ፕሪፎርሞች እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-09
Closing Date: 2026-09-09
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት የምግብ እህል በቆሎ እና ስንዴ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የጨልሾ የእንስሳት ጤና ኬላ አንድ ብሎክ ህንፃ ግንባታ፤ አንድ የእንስሳት ማዳቀያ ግንባታ እና ዙሪያ አጥር ስራ በ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-12
Closing Date: 2026-09-12
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የመኪና እቃ መለዋወጫዎች አመታዊ ኮንትራት ግዥ የመኪና ጎማ አመታዊ ኮንትራት የመኪና ዘይት እና ቅባት አመታዊ ኮንትራት ግዥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የመኪኖች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል፡
Opening Date: 2026-09-03
Closing Date: 2026-09-03
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
2019 ዓ.ም 1ኛ ዙር ግዥ አገልግሎት የሚውሉ፡- ቁጥር 001 /2019 ፣ የጽዳት እቃዎች፤ የጽፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፊት፤ መዳኒት እና የመዳኒት እቃዎች፤ ቋሚ እቃዎች ፤ ህትመት፤ የ ጭነትና ትራንስፖርት አገልግሎት ፤ ጉልበት ፤የኮምፒተርና የፕሪንተር ጥገና የካፌ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ልዩ ልዩ ተሸከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ በዚህ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የእህል አቅርቦቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ለአንድ ዓመት በሚቆ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት እንዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የ2019 በጀት ዓመት-የደንብ ልብስ የፅህፈት መሳሪያ የህትመት ውጤቶች የጽዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሳሪያዎች-ዶሮ እንቁላል ጣይ እና የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ እና የሴፍቲ አልባሳት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የተለያዩ የደንብ ልብስ ፣ ሎት ሶስት የተለያዩ የጵዳት እቃዎች ፣ ሎት አራት ኤሌክትሮኒከስ ጥገና ፣ ሎት አምስት የህትመት አገልግሎት ፣ ሎት ስድስት መስተንግዶ አገልግሎት ፣ ሎት ሰባት የጉልበት ስራ አገልግሎት ፣ ሎት ስምንት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ፣ ሎት ዘጠኝ የጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ፣ ሎት አስር የፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት ፣ ሎት አስራ አንድ የዲኮር አገልግሎት ፣ ሎት አስራ ሁለት የግብርና ግብአቶች ዘር ፣ ሎት አስራ ሶስት የተለያዩ ደንብ ልብሶችን መስፋት ለመግዛት ስለፈለግን ተጫራቾች የሚከተሉትን ነጥቦች በሚገባ በመረዳት በጨረታ ሰነድ ላይ መሙላት ያስፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-05
Closing Date: 2026-09-05
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታ ስፋት በካርታቸው መሠረት 310 ካ/ሜ የሆነ የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 8,206,780 (ስምንት ሚሊዮን ሁለት መቶ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሰማንያ ብር) ሆኖ የትራንዛከሽን ታክስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-28
Closing Date: 2026-09-28
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ለ2019 ዓ.ም የደንብ ልብስ ህትመት አላቂ የትምህርት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች / የፅሕፈት መሣሪያ የሕክምና ዕቃዎችዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR PURCHASE OF BIOMETRIC ATTENDANCE MACHINE Upon fulfilling of the following terms and conditions.
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎችየተለያዩ የደንብ ልብሶችና ጫማዎችየተለያዩ ሞተር ሳይከሎችእቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-07
Closing Date: 2026-09-07
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ደንብ ልብስ ሎት 2. ደንብ ልብስ ስፌት ሎት 3. አላቂ የቢሮ እቃ ሎት 4. ህትመት ሎት 5. የህከምና እቃዎች ሎት 6. አላቂ የትምህርት እቃ ሎት7. የጽዳት እቃዎች ሎት 8. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ሎት 9. ለፕላንት ማሽነሪ ጥገና ሎት 10. ለስልጠና ግብዓት ሎት 11. ለፕላንት ማሽነሪ እቃ ሎት 12. ለተገጣጣሚ ቋሚ እቃ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
SPORT SHOES BRAND & LADYSPORT SHOES BRAND LADY SKIRT, LADY TIGHT,& OTHER VIBRATION ANALYSIS OF CENTERFUGAL BLOWER FAN CONNECTING ROD BLADE FUSE 2SIDE COATED ART PAPER፤ የተለያዩ የእስቴሽነሪ እቃዎች እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
ት/ቤት ለ2019ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት የሕትመት ዕቃዎች አላቂ የፅዳት ዕቃዎች ለማሽነሪ እድሳት ጥገና እና CCTV ካሜራ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈላጋል፡፡
Opening Date: 2026-08-31
Closing Date: 2026-08-31
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Opening Date: 2026-09-04
Closing Date: 2026-09-04
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽ የሚደርሰው 53.94ካ/ሜ የሆነ በአካባቢው የውስጥ ለውስጥ መንገድ 2.ካ/ሜ ይነካዋል አዋሳኞቹ በስተሰሜን ቤት ቁጥር 410 በስተደቡብ መንገድ/ባዶ ቦታ በስተምዕራብ መንገድ/ ባዶ ቦታ በስተምስራቅ ቤት ቁጥር 408 የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 2,675.494.44 (ሁለት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሰባ አምስት ሺህ አራት መቶ ዘጠና አራት ብር ከ44/100) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል፡፡
Opening Date: 2026-09-28
Closing Date: 2026-09-28
ሰነድ ዋጋ - Login to see
CPO -- Login to see
- Login to see
« Prev
Page 2 of 29
Next »